Skip to content
TrackPodcasts
religionFeb 24, 202215:44pending

የጠቢባኖቹ መንገድ { Wisdom Tools }

About this episode

Mindful - Hearing = ያለሃሳብ ረብሻ መከታተል

  • Insight ይሰጠናል ( ካዳመጥን በኋላ ከውስጥ የሚመጣ አሃ የምንለበት ቅጽበታው ማስተዋል እስከዛሬ ባላየነው መንገድ እንድንመለከተው ያደርገናል
  • ስናዳምጥ መተግበር የምንፈልገውን ግን ያልተገበርነውን ይሁን ምሳሌ => ሜድቴሽን

Mindful - Contemplating = ሁኔታዎችን ከሁሉም አቅጣጫ በጥልቀት ማየት

  • [  ቅጽበታው ማስተዋል ቦታ ሰጥቶ ማስፋትና በጥልቀት መረዳት ]

Mindful - Meditation = ተረጋግቶ ትኩረትን አንድ ነገር ላይ ማድረግ

  • ትኩረትን ፣ ግልጽነትን ፣ ስሜታዊ አዎንታዊነትን እና የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ በተረጋጋ ሁኔታ ማየትን ማዳበር
  • የአዕምሮዎን ቅደም ተከተል እና ልምዶች ያሳውቀናል, በዛ ምክኒያት አዲስ እና የበለጠ የተዋጣለት የእውነትና የመሆን መንገዶችን ለማዳበር ያግዘናል

Get every episode summarized

Each time Wisdom Ethiopia Amharic Podcast publishes, we email you a written briefing from the transcript — the topics, who appeared, and any specific claims, with the ad reads skipped.

Email me new episodes

Free for 3 shows. No card needed.

Hosts & guests

No transcript yet

This episode has not been transcribed. Request it and it moves to the front of the queue.

የጠቢባኖቹ መንገድ { Wisdom Tools }

Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

0:00
15:44

More episodes

More from Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

View all episodes →