Skip to content
TrackPodcasts
religionApr 26, 20216:42pending

እንዴት ነው ሜድቴት የምናደርገው? How to Meditate In Amharic

About this episode

ሜድቴት ማድረግ አስፈላጊ የሆነበት ምክኒያት ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ የአእምሮ እረፍት ስለሚያስፈልገን ነው  የሰውነት አረፍት ተኝተን ወይ ተቀምጥጠን ልናገኝ እንችላለን፡፡  የአእምሮ እረፍትን ግን ወደውስጥ በማያት ብቻ ነው የሚገኘው እሱን የሚሰጠንም ሜደቴሽን ነው፡፡ ለሜድቴሽን ጀማሪ ስንሆን ሰላም ወይም የአእምሮ እረፍት የሚሰጠን ላይመስለን ይችላል ግን የሜደቴሽን ችግር ሳይሆን  አሁን ላይ ያለን ያስተሳሰብ ሁኔታ የተቅበዘበዘ ፣ በቀላሉ የተረበሸ እና ያለማቋረጥ የሚንቀሳቀስ ስለሆነ ነው  ጊዜ ሰጥተን ቦታ ሰጥተን የምንተገብረው ክሆነ ግን ጥበብ የተሞላበት ሰላም ይሰጠናል ጥበብ የተሞላበት ያልኩበት ምክኒያት በሜደቴሽን ሰላም ምናገኝው ችግራችንን ረስተን አይደለም ወደውስጥ ስናይ ሰላም ያሳጡን ነገሮች እውነት እንዳልሆን ስለምንገንዘብ ነው  ወደውስጥ ስናይ ደስታችንን የነፈጉን ከእውነታ የራቁ ተስፋዎቻችን እንደሆኑ ስለምናስተውል ነው፡፡

Get every episode summarized

Each time Wisdom Ethiopia Amharic Podcast publishes, we email you a written briefing from the transcript — the topics, who appeared, and any specific claims, with the ad reads skipped.

Email me new episodes

Free for 3 shows. No card needed.

Hosts & guests

No transcript yet

This episode has not been transcribed. Request it and it moves to the front of the queue.

እንዴት ነው ሜድቴት የምናደርገው? How to Meditate In Amharic

Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

0:00
6:42

More episodes

More from Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

View all episodes →